Opinion

Share |

Poem dedicated to Meles Zenawi

Wednesday, July 25, 2012 @ 08:07 AM ed




2 Responses to “Poem dedicated to Meles Zenawi”

  1. dedebu diaspora says:

    you dedeboch what are you doing in the US or europe why don’t you go and work for the development of ur country, instead of talking rubish from the small barrel which use it to count the cars going out and and coming in from the underground parking lot. as every human being prime minister meles can die any time but the millions of projects he already started them will never die .

  2. Abiy Ethiopiawe SegaweWemenfesawe አቢይ ኢትዮጵያዊ ሥጋዊ-ወመንፈሳዊ. says:

    መለስ ፍጹም አይሙት:-
    XXXXXXXXXXXXXX
    የለም አይገባም
    መለስ ፍጹም አይሙት:-
    ሊሞትም ከሆነ
    በቶሎ አክሙት::
    ኢትዮጵያን ለቅርጫ
    ለዓመታት ያረደ:-
    ያለአንገት ያስቀራት
    ሕዝቧን ያዋረደ:-
    ቅስፈተ-ሥቃዩን
    ባይኑ ሳያይ ሕዝቡ:-
    ያምላክን ታምራት
    ሳያሳድር ልቡ:-
    በዚህች ምድር ፍርዱን
    በቁም ሳይቀጣ:-
    እንደምንስ ብሎ
    ነብሱ ቶሎ ትውጣ??
    የለም አይገባም
    መለስ ፍጹም አይሙት:-
    ሊሞትም ከሆነ
    በቢላ አክሙት::
    እንደጋናው መሪ ለሕዝብ አትንገሩ:-
    የመለስ አሟሟት ብዙ ነው ሚሥጥሩ::
    ሚሊዮን ያስፈጀ በግፍ ያካበተ
    ጅቦችን ሲያደራጅ እየአበበ የሞተ::
    እናም ደብቁለት
    ዋሹለት በቁሙ:-
    እየተላ ገላው
    ይከርፋለት ደሙ::
    ይወላልቅ አጥንቱ
    አቅም ይንሳው ጌታ:-
    ሞቱን አዘግይቶ
    ገምቶ በመኝታ:-
    እራቁቱን ይሁን
    ይታይ እስከጥፍሩ:-
    ድራሹ እስኪጠፋ
    የጎግ ማጎግ ዘሩ::
    እናም የምትዋሹ
    በጎ ነው በሉለት:-
    ግና ተናገሩ
    የተሰቀለ ዕለት::
    የለም አይገባም
    መለስ ፍጹም አይሙት:-
    ሊሞትም ከሆነ
    በግፉ አክሙት::


Leave a comment