Posts Tagged ‘ethiopia journalsits’

የነጻ ፕሬስና የዝንጀሮ ፍርድ ቤት በእትዮጵያ

Sunday, July 1, 2012 @ 11:07 PM ed

ከፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም ከነጻነት ለሃገሬ እውነት በሃሰት ዲል ሲመታ! ላለፉት ስድስት ዓመታት ኢትየጵያ ውስጥ ያለውን የፐሬስ ነጻነት ለማስከበር በሚደረገው ግብግብ ውስጥ የትግሉ ደጋፊ በመሆን በርካታ ጦማሮችን ጽፌያለሁ፡፡ በ2009 ባቀረብኩት ርእስ ስር የሰፈረው፤‹‹በኢትዮጵያ ነጻ ፐሬስ አኳያ ያለው የጦርነት ጥበብ›› የሚል ነበር፡፡ በነጻው ፕሬስ ላይ ይዥጎደጎድ የነበረውን የግፍ ጡጫ በተመለከተ ያደረብኝን መገረም ያመላከተም ነበር፡፡ “አንዲት ቢራቢሮን [...]

The Free Press in Ethiopia’s Kangaroo Kourts

Sunday, July 1, 2012 @ 11:07 PM ed

Over the past six years, I have written numerous columns defending press freedom in Ethiopia. In a 2009 commentary entitled, “The Art of War on Ethiopia’s Independent Press”, I expressed astonishment over the heavy handed treatment of the free press: “Use a sledgehammer to smash a butterfly! That is the exquisite art of war unleashed on Ethiopia’s independent press by the dictatorship of Meles Zenawi today.”